የጥራት ቁጥጥር (Quality Control)
A and M Engineering PlcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyQuality ControlOn-siteFull-timeAddis Ababa
የጥራት ቁጥጥር ባለሙያው/ኢንጂነሩ በኩባንያው የሚመረቱ የብረት ውጤቶች፣ የትሬለር እና የካርጎ አካላት፣ የታንከር ምርቶች፣ የብረት አወቃቀሮች (Steel Structures) እንዲሁም ከውጭ የሚገቡ ጥሬ ዕቃዎች የተቀመጠውን ጥራት፣ የደንበኞችን ፍላጎት እና የቴክኒክ መስፈርቶችን ማሟላታቸውን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio