← All jobs

የውጭ ሽያጭ ወኪል (Outdoor Sales)

MAD TECHNOLOGIES PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyOutdoor SalesRemoteFull-timeSalesAddis Ababa

ጅምላ ለችርቻሮ ነጋዴዎች ኪዮስኮች፣ ሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች፣ ካፌዎች፣ መሥሪያ ቤቶችና ሌሎችም ፈጣን ተንቀሳቃሽ የሸቀጥ ዕቃዎችን (FMCG) በተወዳዳሪ ዋጋ እና በ24 ሰዓት ውስጥ በነጻ ማጓጓዣ በቀላሉ የሚያቀርብ የB2B ኢ-ኮመርስ መድረክ ነው። ኩባንያችን ከምርት አቅርቦት ባሻገር የውጭ ሽያጭ ወኪል (Outdoor Sales) እየፈለገ ይገኛል።

Posted 2 months ago in @freelance_ethio