የሽያጭ ሴት ሰራተኛ
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesCustomer ServiceFull-timeAddis Ababa
በደንበኞች አስተናጋጅነት እና በሽያጭ ላይ ጥሩ ችሎታ ያላት ሴት ሰራተኛ እየፈለግን ነው። መስፈርቶች: ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ የምትችል, ጥሩ የሽያጭ ችሎታ ያላት, መኖሪያ ስፍራዋ ለቦሌ ቅርብ የሆነ, በሰዓት መገኘት የምትችል እና ሰዓትን የምታከብር.
Posted last month in @freelance_ethio