የልብስ ስፌት ባለሙያ / Fashion designer
Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyFashion DesignerTailorOn-siteFull-timeAddis Ababa
የልብስ ስፌት ላይ ጥሩ ልምድ ያላት እና በራሷ ስራ መስራት የምትችል ባለሙያ ልብስ ሰፊ እንፈልጋለን። ዋና የስራ ኃላፊነቶች ቲሸርት፣ ሱሪ፣ ቀሚስ እና የተለያዩ የሴቶች ልብሶችን መስፋት፣ ልብሶችን በጥራት መስፋትና ማጠናቀቅ፣ የስፌት ማሽንን በትክክል መጠቀም፣ እና የተሰጠውን ስራ በጊዜ ማጠናቀቅ ናቸው።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio