ጥበቃ
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበርቦሌ ክ/ከ (ILRI - ጉርድ ሾላ)Posted 2 weeks ago
በኮንትራትጥበቃSecurityContractAddis Ababa
About the role
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጥበቃ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች 10+2 እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ እና የጥበቃ ሥራ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። የሥራ ቦታው ቦሌ ክ/ከ (ILRI - ጉርድ ሾላ) ሲሆን ፆታ ወንድ ነው። የማመልከቻ ጊዜው ከጥቅምት 18/2018 ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት ነው።