የ ፋብሪካ ኦፕሬሽን ማናጀር
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyOperationsManagerAddis AbabaManufacturingRecycling
የፋብሪካ ኦፕሬሽን ማናጀር የሥራ መደብ ለሪሳይክሊንግ ፋብሪካችን የዕለት ተዕለት ሥራ በብቃት ለመምራት ልምድ ያለውና በተግባር የሚሠራ ባለሙያ እንፈልጋለን። የሥራ ቦታው አዲስ አበባ ሲሆን የቅጥር ሁኔታው ቋሚ (Full-time) ነው። የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን ሴፕቴምበር 30 ቀን 2026 ነው።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio