← All jobs

የደህንነት ካሜራ ሽያጭ ባለሙያ

Dave computerAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትSalesOn-siteAddis AbabaFull-time

ዴቭ ኢንጅነሪግ የደህንነት ካሜራዎችን በመሸጥ የሚታወቅ ሲሆን ቀልጣፋ የሆነች የሽያጭ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ቦታ መገናኛ 3m city mall 2nd floor office no 06 ይገኛል። አመልካቾች በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

Posted last month in @freelance_ethio