የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Contract7000 ETB Fixed (One-time)SalesOn-siteContractAddis AbabaFemale
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ለ15 ቀናት በሚቆይ በኮንቬንሽን ሴንተር ለሚደረግ ባዛር በጣም ቀልጣፋና ትጉህ 2 ሴት የሽያጭ ሰራተኞች ይፈልጋል። የስራ ሰዓት ከገባ 2:30 እስከ ወጣ 2:00 ሰዓት ነው። ክፍያው በ15 ቀን ሲሆን በሸጡት ልክ ያገኛሉ፣ መነሻው 7000 ብር ነው።
Posted 2 months ago in @freelance_ethio