የሽያጭ ሰራተኛ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time8000 ETB MonthlySalesOn-siteFull-timeAddis AbabaFemale
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ነው። በSocial media አልባሳቶቻችንን ስለምናስተዋውቅ ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት ነው በመሆኑም ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ እንፈልጋለን። መግቢያው 3:30 መውጫው 2:00 ሰዓት ነው። ለጊዜው 3 ቅርንጫፎች አሉን። በመሆኑም መገናኛ እና ጀሞ አቅራቢያ ያላችሁ ልታገኙን ትችላላችሁ።
Posted 3 days ago in @freelance_ethio