የሽያጭ ሰራተኛ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeCommission + DemoSalesField SalesCosmeticsFull-timeAddis Ababa
የCOSMETICS ሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን! የcosmetics ምርቶቻችንን በመስክ ላይ በመዞር የሚሸጡ ንቁና ትጉህ የሽያጭ ሰራተኞች እንፈልጋለን። የስራ አይነት: Field Sales / Sales Representative. ክፍያ በCommission እና Demo ስርዓት ይከናወናል እንዲሁም የዕለት ተዕለት የሽያጭ አካባቢ ይመቻቻል።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio