← All jobs

Multiple Positions (Project Manager, Construction Engineer, Site Engineer, Finance, General Foreman)

ቢ ስኴር ዋይ ኢንጅነሪንግ (B SQUARE Y ENGINEERING)ገርጂ መብራት ኃይል
ቋሚነት (Full-time)በስምምነትCivil EngineeringConstructionEngineeringFinanceProject Manager

ቢ ስኴር ዋይ ኢንጅነሪንግ (B SQUARE Y ENGINEERING) ድርጅታችን መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። ክፍት የሥራ መደቦች፡ 1. ፕሮጀክት ማናጀር (BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ, 8 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ) 2. ኮንስትራክሽን መሀንዲስ (BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ, 7 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ) 3. የሳይት መሀንዲስ (BSc በሲቪል ኢንጅነሪንግ, 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድ) 4. ፋይናንስ (ዲግሪ/ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ) 5. ጀንራል ፎርማን (አድቫንስድ ዲፕሎማ/ዲፕሎማ በኮንስትራክሽን)። የምዝገባ ጊዜ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ነው።

Posted 4 weeks ago in @effoyjobs