የመኪና አካል ጠጋኝ እና ቀለም ቀቢ (Auto Body Technician & Painter)
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeFixed (One-time)Auto BodyPainterBodyworkOn-siteFull-time
የመኪና አካል ጠጋኝ እና ቀለም ቀቢ (Auto Body Technician & Painter) ያስፈልጋል። ክፍያ በስምምነት ሲሆን፣ ከ 5 ዓመት በላይ የመኪና አካል ጥገና (Bodywork) እና በቀለም ሥራ ላይ የተረጋገጠ የሥራ ልምድ ያለው ማመልከት ይችላል። አመልካቾች በቴሌግራም ብቻ ማግኘት ይችላሉ።
Posted last week in @freelance_ethio