Sraafalagi
← All jobs

የቀለም ቅብ ባለሙያ(ፓውደር ኮቲንግ)

Netsa Trading PLCAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timePowder CoatingPainterOn-siteAddis Ababa

About the role

ድርጅታችን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ የቀለም ቅብ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈለጋል። በቀለም ቀብ ወይም የተያያዙ ሰራ ላይ ለ ሁለት አመት ወይም ከዛ በላይ ያገለገለ፣ ሰራው በሶስት ፈረቃ ሰለሚሰራ በማነኛወም ሰዓት ለመስራት ዝግጁ የሆኑ፣ መኖሪያ አካባቢው ከመገናኛ ያልራቀ እና በማንኛወም የስራ ዘርፍ ለመሳተፍ ዝግጁ የሆኑ আবেদন ማድረግ ይችላሉ።