← All jobs

የደንበኛ አገልግሎት ኳሊቲ አሹራንስ ባለሞያ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time20000 ETB MonthlyCustomer ServiceQuality AssuranceAddis AbabaFull-time

የደንበኛ አገልግሎት ኳሊቲ አሹራንስ ባለሙያ እየተፈለገ ነው። የትምህርት መስፈርት ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor’s Degree) በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ሲሆን የስራ ልምድ ቢያንስ 1 ዓመት በኤጀንሲ ወይም በደንበኛ አገልግሎት ዘርፍ ያስፈልጋል። አመልካቾች ሴት መሆን አለባቸው።

Posted last week in @freelance_ethio