← All jobs

ሞተረኛ ዴሊቨሪያ የሚሰራ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Part-timeMonthly (በስምምነት)DeliveryMotorcycleRemotePart-timeAddis Ababa

ድርጅታችን ብቁ እና ቀልጣፋ ዴሊቨሪ Man ይፈልጋል። አመልካቾች የራሳቸው ሞተር ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን፣ አዲስአበባ ውስጥ የትኛውም ቦታ ተዘዋውሮ መስራት የሚችሉ እና ስልካቸው አክቲቭ የሆነ መሆን አለበት። ደሞዝ በስምምነት ይወሰናል።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio