Packer ጫኝና አውራጅ
MELA EXPRESS DELIVERYAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timePackerAddis AbabaOn-site
About the role
ድርጅታችን መላ ፈጣን የመልእክት አገልግሎት ድርጅት በርካታ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ ድርሻ: ዕቃ መረከብ፣ ዕቃ ማሸግ፣ መጫን፣ የዕቃ ዝርዝር ማዘጋጀት። የትምህርት ደረጃ: 10+. ፆታ: ወንድ (የስራ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያለው)። የስራ ቦታ: ቄራ፣ ፒያሳ፣ 22 ለተጠቀሱት አካባቢዎች ቅርብ የሆነ።