Sales
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSalesOn-siteAddis Ababa
About the role
ደንበኛን በፈገግታ ተቀብሎ ማስተናገድ፣ የሱቁን ንፅህና መጠበቅ፣ እና ሽያጭ ለመጨመር የተለያዩ ዘዴዎችን መጠቀም የምትችል ሰራተኛ እንፈልጋለን። መግቢያ ሰአት 3:00-1:30። ሰፈር ለቡ ሙዚቃ /ጀሞ 1። ከኮምሽን በተጨማሪ 1000 እና ከዛ በላይ ሲሸጥ 1% ይከፈላል። የእረፍት ጊዜ በሁለት ሳምንት አንዴ እሁድ ነው።