Content writer
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeContent WriterSocial MediaHybrid
About the role
ድርጅታችን የsocial Media ኮንቴንት ፀሀፊ መቅጠር ይፈልጋል ከተወዳዳሪዎቹ የሚጠበቀው የሰራውን portfolio ይዞ መቅረብ ነው ፤ የስራው ቦታ ''ሰሚት 72 '' የስራ ሰአት እና ቀን በመነጋገር ይወሰናል። ደሞዝ 10000 ሲሆን ለዚ ስራ በቂ ነኝ የሚል ሰው በስልክ ቁጥር ማመልከት ይችላል።