Sraafalagi
← All jobs

ጥበቃ ሰራተኛ

GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUMAddis Ababa, EthiopiaPosted last week
Full-timeጥበቃSecurityAddis AbabaOn-site

About the role

የስራ መደቡ የጥበቃ ሰራተኛ ሆኖ በቋሚነት (Full-time) በ Addis Ababa, Ethiopia መስራት የሚችል ሰራተኛ ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ ለበለጠ መረጃ በስቁጥር 0910662428 መደወል ይቻላል። ተወዳዳሪዎች ከዚህ በፊት የጥበቃ ስራ የሰሩ፣ በኃላፊነት መስራት የሚችሉ እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችሉ መሆን አለባቸው።