Multiple Entry-Level and Experienced Positions
Company not listedአዲስ አበባPosted 3 weeks ago
Full-timeEntry LevelAddis AbabaNGOSalesAccountingMarketing
About the role
በርካታ የስራ ማስታወቂያዎች በዜሮ አመት እና ከተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች ጋር ወጥተዋል። ከነዚህም መካከል NGO፣ ሽያጭ፣ እራይድ ሹፌር፣ ጉዳይ ማስፈፀም፣ ክሊኒክ ሪሴፕሽን፣ ቸኮሌት ፋብሪካ ሰራተኛ፣ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግ፣ መስተንግዶ እና የውጪ ድርጅት ኦፕሬተር ይገኙበታል። እንዲሁም የሰራተኛ እጩ ምልመላ የመስክ ሰራተኛ እና የስልክ ኦፕሬተር ክፍት የስራ ቦታዎች አሉ። አመልካቾች በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። አድራሻ፡ ሚክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 603።