የሶሻል ሚዲያ ባለሙያ/ኢዲተር
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Part-timeMonthlyRemotePart-timeSocial MediaEditor
ድርጅታችን በዲጂታል መድረኮች ላይ ተሳትፎን ለማሳደግ እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ይዘቶችን ለመፍጠር ፈጠራ ያለው እና ቴክኖሎጂን የሚከተል የሶሻል ሚዲያ ባለሙያ/ኢዲተር ይፈልጋል። የስራ ቦታ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ሲሆን የስራው ዓይነት የክፍል ጊዜ (Part-time) ነው።
Posted last month in @freelance_ethio