← All jobs

የደረቅ መኪና ሹፌር

ጌት ሃብ እንጨት ፣ ብረትና አልሙኒየም ድርጅትAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyሹፌርDriverOn-siteFull-time

አስቸኳይ የደረቅ መኪና ሹፌር ፈላጊ ድርጅት (ጌት ሃብ እንጨት ፣ ብረትና አልሙኒየም ድርጅት)። የስራ ተግባር እና ኃላፊነት ከድርጅቱ የሚረከበውን መኪና በጥንቃቄ መያዝ፣ የደህንነት መስፈርቶችን ጠንቅቆ ማወቅ እና በጥንቃቄ ማሽከርከር፣ እንዲሁም ወደ ድርጅቱ የሚገባና የሚወጡ ማንኛውንም ዕቃዎች ማስተዳደርን ያካትታል። የጸናበት ቀን ഒክቶበር 12, 2026 ነው።

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio