ሪሴፕሽኒስት / የደንበኞች አገልግሎት
ግርማ ቢፍቱ ጋራዥመገናኛ አካባቢ
በኩባንያው ስኬል መሠረትReceptionistCustomer ServiceAdminAddis Ababa
ግርማ ቢፍቱ ጋራዥ ሙያዊ ብቃት ያለው እና ደንበኛ ተኮር የሆነ የሪሴፕሽን እና ደንበኞች አገልግሎት ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ተሿሚው ደንበኞችን መቀበል፣ የጥገና ጥያቄዎችንና ቅሬታዎችን ማስተናገድ፣ የመረጃ ምዝገባ፣ የስልክ ጥሪዎችን እና የዋትስአፕ መልዕክቶችን መመለስ የመሳሰሉ ኃላፊነቶችን ይወጣል። ለጋራዡ በቅርብ ርቀት የሚኖሩ ወይም ምቹ የትራንስፖርት አማራጭ ያላቸው አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።
Posted 3 weeks ago in @effoyjobs