← All jobs

የደረቅ መኪና ሹፌር

ጌት ሃብ እንጨት ፣ ብረትና አልሙኒየም ድርጅትAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyሹፌርDriverFull-timeAddis Ababa

አስቸኳይ የመኪና ሹፌር ፈላጊ ቀጣሪ ድርጅት ጌት ሃብ እንጨት ፣ ብረትና አልሙኒየም ድርጅት። የስራ ተግባርና ኃላፊነት ከድርጅቱ የሚረከበውን መኪና በጥንቃቄ የመያዝ እና የደህንነት መስፈርቶችን ጠንቅቆ በማወቅ በጥንቃቄ ማሽከርከር እንዲሁም ወደ ድርጅቱ የሚገባና ከድርጅቱ የሚወጣን ጭነት የመከታተል ሃላፊነት አለባቸው። ለማመልከት በስልክ ቁጥር 0910662428 ይደውሉ።

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio