የፈርኒቸር ግጠማና ጥገና ቴክኒሻን
Ethio-furniture Quat PLCAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyFurnitureTechnicianMaintenanceAddis AbabaFull-time
የፈርኒቸር ግጠማና ጥገና ቴክኒሻን በመሆን የቢሮ ወንበሮችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ ካቢኔቶችን እና workstations መገጣጠም፣ የተጎዱ ፈርኒቸሮችን መጠገን እና የተበላሹ ክፍሎችን መቀየር፣ እንዲሁም በቢሮ ወንበሮች ላይ መሰረታዊ የታፒሴሪ ጥገና ማድረግ የሚችሉ ባለሙያዎች ይፈለጋሉ። የስራ ቦታ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ሲሆን የቅጥር ሁኔታው ቋሚ (ሙሉ ሰዓት) ነው።
Posted last week in @freelance_ethio