Sraafalagi
← All jobs

ክፍት የሥራ መደቦች

የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንEthiopiaPosted last week
Full-timeCivil ServiceEthiopiaPermanentGovernment

About the role

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። አመልካቾች እስከ ህዳር 27/2019 (November 6/2026) ባለው ጊዜ ውስጥ በተቀመጠው ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ።