← All jobs

ሽያጭ ሰራተኛ

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-time5500 ETB MonthlyሽያጭSalesFull-timeAddis AbabaOn-site

የምንፈልገው ሽያጭ ሰራተኛ የመግቢያ ሰአት ጠዋት 3:30ሰአት የመውጫ ሰአትማታ 2:00 የሆነ፣ የሴቶች ሱቅ ቡቲክ ውስጥ የሚሰራ። ተግባቢ የሆነች፣ ደንበኛን የምታከብር፣ ለስራዎ ታማኝ የሆነች፣ የስራ ሰአትዎን የምታከብር እና ለቦሌ ብራስ ቅርብ ሰፈር የሆነች ሴት applicant እንፈልጋለን።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio