Driver /ሹፌር/
Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeDriverAddis AbabaOn-site
About the role
ብቃት ያለው፣ ታማኝ፣ታታሪ፣ ተግባቢ ፀባይ፣ ሥነ-ምግባር ያለው እና የሥራ ኃላፊነቱን በአግባቡ የሚወጣ ሹፌር በቋሚነት ቀጥሮ ማሠራት ይፈልጋል። የቅጥር መስፈርቶች: ቢያንስ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ ሰፈሩ ሰሚት ሳፋሪ ፍየል ቤት አካባቢ የሆነ።