የሽያጭ ባለሙያ
እፎይ ማሰልጠኛ ማዕከልAddis AbabaPosted last week
SalesAddis AbabaCustomer Service
About the role
እፎይ የሞግዚትና የቤት አያያዝ ሥልጠና ማዕከል የሽያጭ ባለሙያዎችን በግንባር እና በኦንላይን ለመቅጠር ይፈልጋል። ተወዳዳሪዎች 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቁ ከአግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር መሆን አለባቸው። ዋና ዋና ኃላፊነቶች አዳዲስ ደንበኞችንና የሥልጠና ተመዝጋቢዎችን መፈለግና ማስመዝገብ፣ ሥልጠናዎችን ማስተዋወቅ፣ ከደንበኞችና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር፣ እንዲሁም ወርሃዊ የሽያጭና የተመዝጋቢዎች ግብን ማሳካት ናቸው። ከደመወዝ በተጨማሪ አትራፊ ኮሚሽን ይኖራል።