ሴት የሽያጭ ሰራተኛ
ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎችአዲስ አበባ (ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም / የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም)
Full-timeበስምምነትSalesStationeryDesignComputer SkillsAddis Ababa
ኤፍሬም የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች ለስቴሽነሪ አገልግሎት የሚሆን ሴት የሽያጭ ሰራተኛ በባለሙያነት መቅጠር ይፈልጋል። ተቌሚው የጽህፈት መሳሪያዎችን መሸጥ፣ የኦንላይን አገልግሎቶችን መስጠት፣ ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም እና የኮፒና ፕሪንት ስራዎችን ማከናወን የሚችሉ ሰራተኞችን ይፈልጋል። አመልካቾች በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቁ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ፣ የኮምፒውተር እና የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላቸው (AI ስልጠና ለወሰዱ ቅድሚያ ይሰጣል) መሆን አለባቸው።
Posted 3 weeks ago in @effoyjobs