← All jobs

Account Developer (የሽያጭ ተወካይ) - Sales Academy 2026

ኮካ ኮላ ቢቨሬጅስ አፍሪካ (CCBA) ኢትዮጵያEthiopia
Full-timeSalesAccount DeveloperBusinessMarketingFull-timeCoca Cola

ኮካ ኮላ ቢቨሬጅስ አፍሪካ (CCBA) ኢትዮጵያ ለSales Academy 2026 የሰዎች ምልመላ አውጥቷል። አመልካቾች በቢዝነስ፣ ማርኬቲንግ ወይም በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (Bachelor's degree) ሊኖራቸው ይገባል። የቀደመ የሽያጭ ልምድ ያለው/ላት ይበልጥ ይበረታታል። የምልመላ ሂደቱን እና የስልጠና ፕሮግራሙን በብቃት የሚያጠናቅቁ አመልካቾች በኮካ ኮላ ካምፓኒ ሙሉ ጊዜ (Full-time) የ አካውንት ዲቨሎፐር ስራ ይሾማሉ።

Posted last month in @effoyjobs