Sales For Furniture
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlySalesFurnitureFull-timeOn-siteAddis Ababa
ለድርጅታችን የቤትና ቢሮ እቃዎች (Furniture) ሽያጭ ክፍላችን ከፍተኛ ልምድ ያላት Senior Sales Executive እንፈልጋለን። ዋና ዋና ኃላፊነቶች ደንበኞችን በእንክብካቤ ማስተናገድ፣ ፍላጎታቸውን መረዳትና ተስማሚ የቤት/ቢሮ እቃዎችን ማቅረብ እንዲሁም የድርጅቱን የሽያጭ ግብ ማሳካት ናቸው።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio