Reception
Tihitena SolomonAddis Ababa, Ethiopia
Full-time25000 ETB MonthlyReceptionistOn-siteFull-timeAddis Ababa
የስራ ዕድል – ሪሴፕሽን ሰራተኛ። በ አዲስ አበባ የሚገኘው ድርጅታችን ተግባቢ፣ ትሁት፣ ታታሪ እና ኃላፊነት የሚሰማው/የምትሰማው ሪሴፕሽን ሰራተኛ ይፈልጋል። የስራ ኃላፊነቶች: ደንበኞችንና እንግዶችን በጥሩ ሁኔታ መቀበል፣ የስልክ ጥሪዎችን እና መልዕክቶችን መመለስ፣ የደንበኞችን ጥያቄዎች ማስተናገድ።
Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio