የኮስሞቲክስ Outdoor Sales
Golden int garmentAddis Ababa, EthiopiaPosted 3 weeks ago
Full-timeSalesOutdoor SalesCosmeticsAddis Ababa
About the role
የኮስሞቲክስ ምርቶቻችንን በሳሎኖች፣ በኮስሞቲክስ ሱቆችና በተለያዩ የገበያ ቦታዎች ላይ በመዘዋወር ለመሸጥ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን የሽያጭ ተወካዮች እንፈልጋለን። የሥራ ኃላፊነቶች ሳሎኖችንና የኮስሞቲክስ ሱቆችን በአካል በመጎብኘት ምርቶችን መሸጥ እና አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት ያካትታል።