Sraafalagi
← All jobs

የተለያዩ የስራ ዘርፎች (Various Positions)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድEthiopiaPosted 2 days ago
Full-timeEthiopiaTeacher TrainingVarious PositionsEntry Level

About the role

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ብቁ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ከ20,000 በላይ ክፍት የሥራ ቦታዎች አሉት። በ0 ዓመት እና በልምድ ማመልከት ይቻላል። ፍላጎት ያላችሁ ተወዳዳሪዎች የተገለጸውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ።