← All jobs

ሹፌር (አምቡላንስ)

ቴድላ አምቡላንስ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyሹፌርአምቡላንስDriverFull-timeAddis Ababa

ቴድላ አምቡላንስ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ ድርጅታችን የድንገተኛ ሕክምና እና የአምቡላንስ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፣ ለአምቡላንስ ሹፌር የሥራ መደብ ብቁ እና ፈቃደኛ ባለሙያዎችን ለመቅጠር ይፈልጋል። የሚፈለገው ብዛት አምስት ሲሆን የሥራ ቦታው አዲስ አበባ ነው።

Posted 2 days ago in @freelance_ethio