የኬጂ ዋና መምህር
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeFixed (One-time)TeachingKindergartenFull-timeAddis Ababa
ት/ቤታችን ብቁ ምግባር ከችሎታ ጋር የታከል ልምድ ያላት ከዚህ በፊት በኬጂ 2እና ከዚያ በላይ ያስተማረች መምህርትን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መኖሪያ አካባቢዋ 22እና መገናኛ ቢሆን ይመረጣል።
Posted last month in @freelance_ethio