TikTok live ልብስ አስተዋዋቂ
ሸማቴክስAddis Ababa, Ethiopia
Full-time10000 ETB MonthlyTikTokLiveMarketingAddis AbabaFull-time
ሸማቴክስ የወንድ አልባሳት መሸጫ ነው። በSocial media በተለይም በTikTok live አልባሳቶችን የሚያስተዋውቅ ጠንካራ፣ ቀልጣፋና ትጉህ ሰራተኛ እንፈልጋለን። የስራ ሰዓት ከግቢያው 3:30 እስከ መውጫው 2:00 ሰዓት ነው። የስራ ቦታው መገናኛ ነው። ተያዥ ያለው፣ ከመንግስት መስሪያ ቤት ወይም ከባንክ የዋስ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል applicant ያስፈልጋል።
Posted 3 days ago in @freelance_ethio