← All jobs

ፅዳት

wb interiorAddis Ababa, Ethiopia
Part-timeMonthlyHybridPart-timeAddis AbabaCleaningFemale

ፅዳት የሚፈልግ ድርጅት ሰራተኛ ማስተናገድ ይፈልጋል። የሰራተኛው የስራ ሰዓት ከማታ 11 ሰዐት እስከ 2 ሰዐት ሲሆን ከ 2 ሰዐት በኋላ ለቆየችበት ሰዓት Overtime የሚታሰብላት ይሆናል። አመልካቾች ካሳንችስ ወይም ኡራኤል አካባቢ የምትኖሩ፣ ሴት፣ ታማኝ እና የመንግስት ሰራተኛ ተያዥ ማቅረብ የምትችሉ መሆን አለባችሁ። ለማመልከት በተገለጸው ስልክ ቁጥር ይደውሉ।

Posted 3 weeks ago in @freelance_ethio