Sraafalagi
← All jobs

Laundry customer service

Company not listedAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeCustomer ServiceLaundryOn-siteAddis Ababa

About the role

የላውንድሪ አስተናጋጅ እና የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ ለ ቡልቡላ የሚፈልግ የስራ መደብ። ለላውንድሪ ንግዳችን ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ደንበኞችን በአክብሮት የሚያስተናግድ ሰራተኛ እንፈልጋለን። ደንበኞችን በመቀበል፣ ማሽኖችን እንዴት እንደሚጠቀሙ የማስተማር እና አገልግሎቱን የማስተባበር ስራዎችን ይሰራል.