Driver
Leapfrog Software Technology Africa PlcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyDriverOn-siteFull-timeAddis Ababa
ድርጅታችን በሹፌርነት የሥራ መደብ ብቁ፣ ታማኝ እና ኃላፊነት የሚሰማው ሠራተኛ ማሰማራት ይፈልጋል። መስፈርቶች: ትክክለኛ የመንጃ ፈቃድ ያለው፣ በሹፌርነት የሥራ ልምድ ያለው፣ ታማኝ እና የትራፊክ ሕጎችን በአግባቡ የሚያከብር።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio