← All jobs

የአማርኛ ድምፅ ተዋናይ Amharic Voice Actor

Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
InternFixed (One-time)Voice ActorAmharicInternPaidAddis Ababa

አማርኛ ቋንቋን ለጀማሪዎች እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ላልሆኑ ሰዎች ለማስተማር የተዘጋጀ ትምህርታዊ መተግበሪያ በማልማት ላይ እንገኛለን። ተልዕኳችን ተማሪዎች የአነባበብ፣ የቃላት አጠቃቀም እና የማዳመጥ ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ትክክለኛ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ድምፅ ማቅረብ ነው። ይህ የክፍያ ባለሙያ የድምፅ ተዋናይ (Intern) የስራ መደብ ነው።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio