Sraafalagi
← All jobs

Secretary & Receptionist

ዋልታ ቴክኖሎጂስAddis Ababa, EthiopiaPosted 5 days ago
Full-timeSecretaryReceptionistAddis AbabaOn-site

About the role

ዋልታ ቴክኖሎጂስ በድርጅቱ የቢሮ አስተዳደርና የእንግዳ አቀባበል ሥራዎች ላይ የምትሰማራ፣ ብቃትና የሥራ ልምድ ያላት ሴት ሠራተኛ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል። የትምህርትና የሥራ ልምድ መስፈርቶች በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላቸው.