TikTok Live Host & Control
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyTikTokLive HostSocial MediaFull-timeAddis Ababa
የስራ ዕድል ለTikTok Live Host & Control ተፈላጊ ነው። ተግባቢ፣ ታታሪ እና በኃላፊነት መስራት የምትችል ሴት ሰራተኛ እንፈልጋለን። የስራ ድርሻዎ TikTok Live መግባት፣ Live Control ማድረግ እና ከተመልካቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር ይሆናል። የስራ ሰዓት ከቀኑ 2:00 እስከ 11:00 ሲሆን የስራ ቦታው 22 ጎላጉላ ነው።
Posted 2 weeks ago in @freelance_ethio