Sraafalagi
← All jobs

የሂሳብ ክፍል ኃላፊ

ሁካኬብ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ (Hukaeb Trading PLC)Addis AbabaPosted 5 days ago
Full-timeFinanceAccountingAddis Ababa5 years experience

About the role

ሁካኬብ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ለአዲስ አበባ ከተማ የሂሳብ ክፍል ኃላፊ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። አመልካቾች በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው እና ቢያንስ 5 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው። ተወዳዳሪዎች ሲቪያቸውን፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን በመላክ ማመልከት የሚችሉ ሲሆን የመኖሪያ አድራሻቸው ለሀይሌ ጋርመንት ቅርብ የሆነ መሆን ይኖርበታል.