ጁኒየር ካርፔንተር / አናጺ
Unknown companyAddis Ababa, Ethiopia
Part-timeMonthlyአናጺCarpenterPart-timeAddis AbabaJunior
ድርጅታችን ከእኛ ጋር አብሮ ለማደግ ፍላጎትና ተነሳሽነት ያለው፣ በሙያው በቂ ግንዛቤና የተወሰነ ልምድ ያለው ጁኒየር ካርፔንተር (አናጺ) ይፈልጋል። ይህ የስራ መደብ በከፊል ሰዓት (Part-time) ተጀምሮ ወደ ሙሉ ሰዓት የሚሸጋገር ነው።
Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio