Real Estate sales Consultant
Rise Addis Properties PlcAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeMonthlyReal EstateSalesSocial MediaCreativeOn-siteAddis Ababa
ድርጅታችን ራይዝ አዲስ ፕሮፐርቲስ በሪልእስቴት ሽያጭ ዘርፍ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል። አመልካቾች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በደንብ መስራት የሚችሉ፣ ስራው በሚፈልገው ክሬቲቭ የሶሻል ሚድያ ኮንቴንት ማዘጋጀት የሚችሉ፣ ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላቸው እና አዳዲስ ሃሳቦችን ማምጣት የሚችሉ መሆን አለባቸው።
Posted last week in @freelance_ethio