← All jobs

የፅዳት ሰራተኛ እና የእቃ አጣቢ

Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
Full-timeበስምምነትፅዳትእቃ አጣቢFull-timeAddis Ababa

የምግብ ቤቱን እና የወጥ ቤቱን ንፅህና ማረጋገጥ፣ ሳህኖችን፣ ብርጭቆዎችን እና የወጥ ቤት መሳሪያዎችን በትክክል ማጠብ። ሰራተኛው የንፅህናና የደህንነት መመሪያዎችን በትክክል መከተል እና ከሌሎች ሰራተኞች ጋር በቡድን መስራት ይጠበቅበታል። ደሞዝ በስምምነት ይሆናል።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio