← All jobs

ሽያጭ ሰራተኛ (sales)

Private ClientAddis Ababa, Ethiopia
ContractMonthlySalesOn-siteContractAddis AbabaFemale

ሽያጭ ሰራተኛ (sales) ለጽህፈት መሳሪያ ሽያጭ፣ እንደ ፓስፖርት እና ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን ለመስራት፣ ባነር እና ቢዝነስ ካርድ ዲዛይን ሰርቶ ለማሳተም፣ እንዲሁም የተለያዩ የጽህፈት፣ ኮፒ እና ፕሪንት ስራዎችን ለመስራት ይፈልጋል። የስራው አይነት ሴት የሽያጭ ሰራተኛ ነው።

Posted 4 weeks ago in @freelance_ethio