Sraafalagi
← All jobs

ደንበኞች አገልግሎት (Customer Service)

Mela ExpressAddis Ababa, EthiopiaPosted 2 weeks ago
Full-timeCustomer ServiceAccountingManagementAddis Ababa

About the role

ድርጅታችን Mela Expresses በርካታ የደምበኞች አገልግሎት (customer service) ሠራተኞችን እንፈልጋለን። አስፈላጊ መስፈርቶች የት/ደረጃ 12+ ወይም ዲፕሎማ Accounting & Management ወይም Related, ፆታ ፡ ሴት, ጥሩ የመግባባት ችሎታ እና ጥሩ መስተንግዶ ያላት, እና መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላቸውን አመልካቾች እንፈልጋለን።